ማዕተበ ጸሎት
ማዕተበ ጸሎት ከሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ሰማዕት ዘእንበለ ደም አቤቱ አምላኬና ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ !! የእናትህ ድንግል ማርያም ርስትና የአንተም ርስት ስለኾነች እጆቿን ወደአንተ ስለምትዘረጋ ቅድስት ሀገርህ ኢትዮጵያና በባሕርይ አባቱ እግዚአብሔር ዕሪና የነበረና የአለ የሚኖር ወልድ ዋህድ ብላ ስለምታምን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንህ ወደ…