ኢትዮጵያዊው የግእዝ ቅኔ ሒደት ከየት እስከ የት
ኢትዮጵያዊው የግእዝ ቅኔ ሒደት ከየት እስከ የት ከጌቴ ገሞራው ከእምዋድላ ወዘዋሸራው “…ዲቦራ ሆይ !! ንቂ ፡፡ ንቂ ፡፡ ቅኔውን ተቀኚ ፡፡…” የአቤኒኤም ልጅ ባርቅ መሳ = ፭÷፩ :: “…ለወዳጄ ቅኔን እቀኛለሁ…” ነቢይ ኢሳይያስ ኢሳ = ፭÷፩ :: “…በአዲስ ቅኔ ተቀኙለት…” ባለበገናው ንጉሥ ዳዊት መዝ = ፲፵፱ ÷ ፩ :: “…ማንም ቅኔውን ሊተረጉመው አልተቻለውም…” ወልደ ነጐድጓድ ቅዱስ…