“አዋ አእመረ”

“አዋ አእመረ” ከጌቴ ገሞራው ዋድሌያዊው ወዋሸሬያዊው                   “ወይ የዘንድሮ ክረምት እጃ እንጃ እትት…ትት ኹኹ አቤት አቤት ቁር” አለና የታጠፈ ጉልበቱን ዘርግቶ ተንጠራራ ፡፡ ተንጠራርቶ መለስ ሲል ዕልፍ አዕላፍ የመርፌ ውስውስ የተመላለሰበት ጥቁር ድሪቶው ጠረር ሲል ሰማ…          ወደታች ሲመለከት ሰፊ ትልቅ አውራ ጣቱን ተከትሎ የሾለከ ጭቅቅታም እግሩ አፈጠጠበት ፡፡ ተገላበጠና እንደ መስኮት ሁሉ የጎጆይቱን ምርጊት ቀርፎ በሰራው…

Continue Reading