“ሹክሹክታ”
“ሹክሹክታ” ከጌቴ ገሞራው ዘእምዋድላ ወዋሸራ “አልኈሰሰ = ሹክ ሹክ አለ” የሚለውን ግሥ በማንሣት--- የግሡን አርባ ተከትለን ብንጓዝ ስተት አድጋ ወስዶ…«ለኈሳስ” ከሚለው ከራሱ ዘርእ ያደርሰናል… ኾኖም “ “አልኈሲሶ በእዝና…” የሚለውን ብሂለ ድጓ ስንመለከት ቀረብ ብሎ በዝግታ በሥርዓት በፍር ሐት በአክብሮት በትሕትና የተነገረ የምሥራች የደስታ የበጎ ቃል ያለው ትርጓሜ መኾኑን እንረዳለን… ነገር ግን ጉባኤ ቤት የዋሉ ምሥጢር የአደላደሉ ሊቃውንት ከግእዝ ቋንቋ የተወለ…