የአለቃ አያሌው ታምሩ ትምህርቶች

መግቢያ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ሰማዕት ዘእንበለ ደም አለቃ አያሌው ታምሩ ከ፲፱፻፹ወ፰ (1988) ዓመተ ምሕረት እስከ ፲፱፻፺ወ፱ (1999) ዓመተ ምሕረት ድረስ በመኖሪያ ቤታቸው እየተገኙ ለሚማሩ ተማሪ ዎቻቸው በእየሳምንቱ ቅዳሜ የሚያስተምሯቸውን ትምህርታተ ቃለ እግዚአብሔር በእየጊዜው በራሱ መቅርፀ ድምፅ (ቴፕሪከርደር) እየቀረፀ ያሰባስብ የነበረው ከብላቴንነቱ ጀምሮ ደቀ መዝሙራቸው የኾነው ሣሙኤል ኃይሉ በኹለት ሺኅ ዓመተ ምሕረት እንድማርባቸውና መንፈሳዊ ዕውቀት እንዳገኝባቸው ሰጥቶኝ ስማርባቸው ቆይቻለሁ ፡፡    …

Continue Reading