Posted on October 10, 2019September 14, 2021 Posted by Administrator Categories መንፈሳዊ የአለቃ አያሌው ታምሩ ትምህርቶች ተ.ቁ. 01 እስከ 15 [playlist ids="244,245,130,131,124,125,218,217,126,674,127,135,136,247,249,128,129,137,138,139,140,141,142,143,144,145,146"] Continue Reading
Posted on October 4, 2019October 6, 2019 Posted by Daniel Gebremeskel Categories ፯ኛ ማዕተበ ጸሎት ማዕተበ ጸሎት ማዕተበ ጸሎት ከሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ሰማዕት ዘእንበለ ደም አቤቱ አምላኬና ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ !! የእናትህ ድንግል ማርያም ርስትና የአንተም ርስት ስለኾነች እጆቿን ወደአንተ ስለምትዘረጋ ቅድስት ሀገርህ ኢትዮጵያና በባሕርይ አባቱ እግዚአብሔር ዕሪና የነበረና የአለ የሚኖር ወልድ ዋህድ ብላ ስለምታምን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንህ ወደ… Continue Reading
Posted on October 1, 2019October 1, 2019 Posted by Daniel Gebremeskel Categories ፭ኛ ቅኔ:ዋዋጎ--(እስቅፍቅፍቴ) ኢትዮጵያዊው የግእዝ ቅኔ ሒደት ከየት እስከ የት ኢትዮጵያዊው የግእዝ ቅኔ ሒደት ከየት እስከ የት ከጌቴ ገሞራው ከእምዋድላ ወዘዋሸራው “…ዲቦራ ሆይ !! ንቂ ፡፡ ንቂ ፡፡ ቅኔውን ተቀኚ ፡፡…” የአቤኒኤም ልጅ ባርቅ መሳ = ፭÷፩ :: “…ለወዳጄ ቅኔን እቀኛለሁ…” ነቢይ ኢሳይያስ ኢሳ = ፭÷፩ :: “…በአዲስ ቅኔ ተቀኙለት…” ባለበገናው ንጉሥ ዳዊት መዝ = ፲፵፱ ÷ ፩ :: “…ማንም ቅኔውን ሊተረጉመው አልተቻለውም…” ወልደ ነጐድጓድ ቅዱስ… Continue Reading