የበዓለ መስቀሉ የዜማ ጣዕም በምልጣንና በእስመ ለዓለም
የበዓለ መስቀሉ የዜማ ጣዕም በምልጣንና በእስመ ለዓለም ከጌቴ ገሞራው ዘእምዋድላ ወዘዋሸራ ከዘጠኙ ንዑሳን በዓላት አንዱ የኾነው በዓለ መስቀል ‹‹…ወወሀብኮሙ ትዕምርተ ለእለ ይፈርሑከ----ለሚፈሩሕ ምልክትን ሰጠኻቸው ›› የሚለውን የትንቢት መምሪያ የብሉይ ኪዳኑን በዓልም የተስፋ መሠረት ፤ የንግሥት ዕሌኒንም ታሪክ የተስፋ ፍጻሜ መገ ለጫ አድ ርጓል ፡፡ ስመ በዓሉም በቤተ ክርስቲያን ስያሜ “ዘመነ መስቀል ፡፡ ሰሙነ መስቀል” ይባላል ፡፡ አበውን ከውሉድ ፤…